Afar Regino Human Raghts commmissin

Afar Regino Human Raghts commmissin region2

11/01/2026

ፍትህ _ለያሎ_ ህዝብ_ ፍትህ ለያሎ ህዝብ
Cakumuk tanim bas Able baatilit elle yabtam duude sinnitoom
kaxxam cakumuk tawak baatilit uqura mali Alsi Qasbik 50% garuuqu kaxxama Cakumuk tanim Ismael Kedir yallo daqaaral tawak yan taqabi baxsa le

01/01/2023

ብአፋር ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የደረሰንመረጃ
*********************************
የህዝብ ስኳር 8 ወር በፀሃይ እና ዘነበ ላይ አቆይቶ አሁን ግን መከና ላይ የነበረው ስኳር በስርቆት በመወሰዱ የቀረው የተበላሸ ስኳር መሆኑን ነው ከህዝብ የደረሰን መረጃ

ምዕራፍ አንድ : ጠቅላላ ድንጋጌዎችአንቀጽ 1: የኢትዮጵያ መንግሥት ስያሜይህ ሕገ መንግሥት ፌዴራላዊና ዴሞክራሲያዊ የመንግሥት አወቃቀር ይደነግጋል፡፡በዚህ መሰረት የኢትዮጵያ መንግሥት የኢትዮ...
01/01/2023

ምዕራፍ አንድ : ጠቅላላ ድንጋጌዎችአንቀጽ 1: የኢትዮጵያ መንግሥት ስያሜይህ ሕገ መንግሥት ፌዴራላዊና ዴሞክራሲያዊ የመንግሥት አወቃቀር ይደነግጋል፡፡በዚህ መሰረት የኢትዮጵያ መንግሥት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በሚል ስም ይጠራል፡፡አንቀጽ 2: የኢትዮጵያ የግዛት ወሰንየኢትዮጵያ የግዛት ወሰን የፌዴራሉን አባሎች ወሰን የሚያጠቃልል ሆኖ በዓለም አቀፍ ስምምነቶች መሰረት የተወሰነው ነው፡፡አንቀጽ 3:የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ1. የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ከላይ አረንጓዴ፣ ከመሐል ቢጫ፣ ከታች ቀይ ሆኖበመሐሉ ብሔራዊ ዓርማ ይኖረዋል፡፡ ሦስቱም ቀለማት እኩል ሆነው በአግድም ይቀመጣሉ፡፡2. ከሰንደቅ ዓላማው ላይ የሚቀመጠው ብሔራዊ ዓርማ የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ብሔረሰቦች፣ ሕዝቦች እና ሃይማኖቶች በእኩልነትና በአንድነት ለመኖር ያላቸውን ተስፋ የሚያንጸባርቅ ይሆናል፡፡3. የፌዴራሉ አባሎች የየራሳቸው ሰንደቅ ዓላማና ዓርማ ሊኖራቸው ይችላል፡፡ ዝርዝሩን በየራሳቸው ምክር ቤት ይወስናሉ፡፡አንቀጽ 4:የኢትዮጵያ ብሔራዊ መዝሙርየኢትዮጵያ ብሔራዊ መዝሙር የሕገ መንግሥቱን ዓላማዎችና የኢትዮጵያ ሕዝቦች በዴሞክራሲ ሥርዓት አብረው ለመኖር ያላቸውን እምነት፣ እንዲሁም የወደፊት የጋራ ዕድላቸውን የሚያንጸባርቅ ሆኖ በሕግ ይወሰናል፡፡አንቀጽ 5:ስለ ቋንቋ1. ማናቸውም የኢትዮጵያ ቋንቋዎች በእኩልነት የመንግሥት እውቅና ይኖራቸዋል፡፡2. አማርኛ የፌዴራሉ መንግሥት የሥራ ቋንቋ ይሆናል፡፡3. የፌዴሬሽኑ አባሎች የየራሳቸውን የሥራ ቋንቋ በሕግ ይወስናሉ፡፡አንቀጽ 6: ስለ ዜግነት1. ወላጆቹ/ወላጆኟ ወይም ከወላጆቹ/ከወላጆኟ አንደኛቸው ኢትዮጵያዊ/ኢትዮጵያዊት የሆነ/የሆነች የኢትዮጵያ ዜጋ ነው/ናት፡፡2. የውጭ ሀገር ዜጐች የኢትዮጵያ ዜግነት ሊያገኙ ይችላሉ፡፡ 3. ዜግነትን በሚመለከት ዝርዝሩ በሕግ ይወሰናል፡፡አንቀጽ 7: የፆታ አገላለጽበዚህ ሕገ መንግሥት ውስጥ በወንድ ፆታ የተደነገገው የሴትንም ፆታ ያካትታል፡፡

Afar Regino Human Rights commissin
02/12/2022

Afar Regino Human Rights commissin

Address

Low
Uman
HUMAN

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Afar Regino Human Raghts commmissin posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Restaurant

Send a message to Afar Regino Human Raghts commmissin:

Share

Category