11/04/2021
Dear Family
We would like to update everyone that this evening, after fighting the good fight on life support for 19 days, Joshua has gone off to be with the Lord. To everyone who has prayed relentlessly and shared our burden during this trying time, we thank you. Your prayers and your love have comforted us and we are grateful for your support. We will be sharing funeral arrangements in the coming days for those who are interested in attending.
Thank You!
ለተወደዳችሁ ቤተሰቦች
ዛሬ ምሽት ለሁላችሁም ማሳወቅ የምንፈልገው፤ ለ19 ቀናት የጆሽዋ ኃይለ ኢየሱስን ሕይወት ለማዳን እጅግ ብዙ ሙከራዎች ከተደረገ በኋላ ወደ ጌታ እየሱስ እቅፍ በሰላም ሄዷል:: በዚህ አስቸጋሪ ወቅት ያለማቋረጥ ለጸለያችሁልን፤ ከጎናችን ቆማችሁ ለአበረታችሁን፤ ከልብ እናመሰግናለን ያደረጋችሁት ጸሎትና ያሳያችህን ፍቅር እጅግ አጽናንቶናል::
የቀብር ሥነ-ሥርዓቱን ለመከታተልና ለመካፈል በቀጣይ ቀናቶች ውስጥ እናስታውቃለን::
እግዚአብሔር ይባርካችሁ!