15/01/2022
On this first day of 2022, we are opening the 2022 Tony Elumelu Foundation Entrepreneurship Programme Application portal on tefconnect.net! Entrepreneurs from all 54 African countries can apply for the opportunity of a lifetime to receive $5,000 non-refundable seed capital, world-class business management training, mentorship, and access to key networks and markets.
The foundation was established by Nigerian billionaire Tony Elumelu to encourage young African entrepreneurs to start or expand their businesses and has donated a total of $ 24.75m to 5,000 African entrepreneurs for the year 2021 alone. I am so grateful for Tony Elumelu as I am also one of the last year winners. I will gladly support and mentor anyone through the application, competition and pitching stage. Please leave a comment below and I will reply. I wish you all the best.
በዚህ በ2022 የመጀመሪያ ቀን የ2022 ፋውንዴሽን የስራ ፈጠራ ፕሮግራም ምዝገባ ጀመረ፡፡ ከ54ቱም የአፍሪካ ሀገራት ለተውጣጡ ኢንተርፕረነሮች 5,000 ዶላር የካፒታል ስጦታ፣ አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የቢዝነስ አስተዳደር ስልጠና፣ የምክር አገልግሎት እና ቁልፍ ኔትወርኮችን እና ገበያዎችን ለማግኘት የሚያስችለውን ውድድር www.tefconnect.com ላይ በመግባት ይቀላቀሉ እድልዎን ይሞክሩ፡፡
ፋውንዴሽኑ በናይጅሪያዊው ቢሊየነር ቶኒ ኢሉመሉ ፤አፍሪካዊ ወጣት ስራ ፈጣሪዎችን ለማበረታታት የተቆቆመ ሲሆን ለ2021 አሸናፊዎች ብቻ በአጠቃለይ 24.75m ዶላር ለ5,000 አፍሪካውያን ስራ ፈጣሪዎች ተበርክቶል፤ እኔም ከዚ ስጦታ ተጠቃሚዎች እንድዋ በመሆኔ ፋውንዴሽኑን እያመሰገንኩ በአሁኑ ዙር መወዳደር ያሰባቹ ሁሉ ልምዴን ላካፍላቹ እና ላግዛቹ ፈቃደኛ ነኝ፡፡ ማመልከቻውን ስትሞሉ ወይም በውድድሩ ውስጥ ያጋጠማቹ ወይም የከበዳቹ ነገር ካለ እዚ ፖስት ስር ኮመንት አድርጉልኝ እመልሳለሁ፡፡ መልካም ዕድል፡፡
Tony Elumelu Foundation 2021 Applications