Tomoca Coffee

Tomoca Coffee Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Tomoca Coffee, Coffee shop, Addis Ababa.

26/05/2026

በዓሉ የሰላም፣ የፍቅርና የደስታ ያድርግላችሁ!
#የፍቅርና #የደስታ coffee

Everyone! Every sip of coffee with you! Every conversation was magical! To everyone that came by our universe  , thank y...
10/05/2026

Everyone! Every sip of coffee with you! Every conversation was magical! To everyone that came by our universe , thank you and much love from !

20/03/2026

Here. Together!
Eid Mubarek


How was your Coffee Day 2025?Ours was nothing short of fabulous!Since 1953, Tomoca has carried Ethiopia’s coffee heritag...
01/10/2025

How was your Coffee Day 2025?
Ours was nothing short of fabulous!

Since 1953, Tomoca has carried Ethiopia’s coffee heritage to the world. Rooted in farmers, community, and sustainability. Together, we shape the future of coffee.

“Embrace Collaboration For Collective Action – More Than Ever.”

መልካም የመስቀል በዓልወዳጃችሁ ፤ ቶሞካ ቡና
27/09/2025

መልካም የመስቀል በዓል

ወዳጃችሁ ፤ ቶሞካ ቡና

መስከረም ፤ የትምህርት ዘመን መጀመሪያ።መስከረም [ነገረ ስም] - "መስ" - ዐለፈ ፣ "ከረም" - ክረምት ፤ ሲገናኝ መስከረም ክረምት ዐለፈ ማለት ነው።በዚህ ብሩህ ወር ለልጆች ቢሆን ገና ...
20/09/2025

መስከረም ፤ የትምህርት ዘመን መጀመሪያ።

መስከረም [ነገረ ስም] - "መስ" - ዐለፈ ፣ "ከረም" - ክረምት ፤ ሲገናኝ መስከረም ክረምት ዐለፈ ማለት ነው።

በዚህ ብሩህ ወር ለልጆች ቢሆን ገና አስኳላ ለጀመሩ ፣ ለታዳጊ እና ወጣቶች ቢሆን ትንሽ ጉድ ጉድ ላሉ እናም ለኮሌጅ ተማሪዎች ብሎም ኮሌጅ በጥሰዉ ሌላ ለቀጠሉ ፤ መልካም የትምህርት ዘመን ተመኘንልዎት።

ወዳጅዎ ፤ ቶሞካ ቡና

10/09/2025

፳፻፲፰ ፤ መልካም አዲስ አመት 🌻

ዋዜማው የሞቀ ፤ እንቁጣጣሽ በዓሉ የደመቀ ይሁንላችሁ።

መጪው አመት እንደ ቶሞካ ቡና ፈካ የምትሉበት ፣ ዘርታችሁ የምታጭዱበት ፣ ሰርታችሁ የምታተርፉበት ፤ በፍቅር የሞቀ ፣ በደስታ የደመቀ ፣ በሰላም የላቀ አመት ይሁንላችሁ ብሎ ይመርቃል ፤ ወዳጃችሁ ቶሞካ ቡና።

የዘመናት ህልማችን ፤ የዛሬ እውናችን 🇪🇹የህዳሴው ግድባችን በክብር ተጠናቆ ፣ ለምርቃት በመብቃቱ እንኳን ደስ ያላችሁ ፣ እንኳን ደስ ያለን። የዛሬይቱን ታላቅ ኩራት እና ደስታ አብረን እንካ...
09/09/2025

የዘመናት ህልማችን ፤ የዛሬ እውናችን 🇪🇹

የህዳሴው ግድባችን በክብር ተጠናቆ ፣ ለምርቃት በመብቃቱ እንኳን ደስ ያላችሁ ፣ እንኳን ደስ ያለን።

የዛሬይቱን ታላቅ ኩራት እና ደስታ አብረን እንካፈል ዘንዳ ቶሞካ ቡና በሁሉም ቅርጫፎቻችን ትኩስ መጠጦቻችንን ፣ ኑ በነፃ ጠጡ ይላል።

ኑ ፣ አብረን ደስ ይበለን።

Tomoca wishes you a joyful Mewlid! 🌙✨We hope your day was filled with peace, beauty, and cherished moments with your lov...
04/09/2025

Tomoca wishes you a joyful Mewlid! 🌙✨

We hope your day was filled with peace, beauty, and cherished moments with your loved ones.

18/08/2025

Real sounds, Real voices and a Real Tomoca Essence... መልካም የቡሄ በዓል ከቶሞካ!

ሆያ ሆዬ!
ሆ!
ሆይ የኔ ጌታ!
ሆ!
ጌታ ነው ጌታ!
ሆ!
ጌታ ጠንበለል!
ሆ!
ዝናቡ መጣ!
ሆ!
ወዴት ልጠለል! ...

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tomoca Coffee posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Restaurant

Send a message to Tomoca Coffee:

Share

Category