Creamy Land

Creamy Land Creamy Land Always Happiness

ቀንዎን ፍክት ድምቅምቅ የሚያደርጉት፣ ከምኔው አለቁ ብለው አጣጥመው የሚጠጧቸው ሞይቶዎቻችን (mojito) እነኚህን ይመስላሉ! ተጋበዙልን። ❤♥❤አድራሻ: ቤተል ቢጫ ፎቅ ፊት ለፊት አምኬ ህን...
01/02/2023

ቀንዎን ፍክት ድምቅምቅ የሚያደርጉት፣ ከምኔው አለቁ ብለው አጣጥመው የሚጠጧቸው ሞይቶዎቻችን (mojito) እነኚህን ይመስላሉ! ተጋበዙልን። ❤♥❤

አድራሻ: ቤተል ቢጫ ፎቅ ፊት ለፊት አምኬ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
Creamy Land
Always happiness

አዲስ ሜኑ! በብል ዋፍል ( Bubble waffle (egg waffle))Address: Bethel infront of B***a Foq MK bldg. 1st floorCreamy Land Always H...
30/01/2023

አዲስ ሜኑ!
በብል ዋፍል ( Bubble waffle (egg waffle))
Address: Bethel infront of B***a Foq MK bldg. 1st floor
Creamy Land
Always Happiness

🍕Waffle Pizza🍕Only at Creamy Land in the town!Creamy landAlways happiness
16/01/2023

🍕Waffle Pizza🍕
Only at Creamy Land in the town!
Creamy land
Always happiness

Creamy Land  specials! ከቤታችን ምርጥ ምርጥ (creamy signatures) አይስክሬም ሮሎች (ice cream rolls) ውስጥ ብዙሃኑ! Creamy land! Always happ...
16/01/2023

Creamy Land specials!
ከቤታችን ምርጥ ምርጥ (creamy signatures) አይስክሬም ሮሎች (ice cream rolls) ውስጥ ብዙሃኑ!
Creamy land!
Always happiness

🍹Strawberry milkshake 🍹Price: 120 birr onlyAddress: Bethel infront of B***a foq MK bldg. 1st floorTel: 0118370717Mob: 09...
18/11/2022

🍹Strawberry milkshake 🍹
Price: 120 birr only

Address: Bethel infront of B***a foq MK bldg. 1st floor
Tel: 0118370717
Mob: 0993641019
ክሬሚ ላንድ፣ ሁልጊዜ ደስታ!
Creamy Land
Always happiness

🍦አይስክሬም ሮል ( Ice cream roll / rolled ice cfeam )ከ 100 ብር ጀምሮ ያሿችሁን ሚክስ ኢኖች (mix-ins)፣ ቶፒንጎችና(toppings) ሶሶች(sauces/syrups...
18/11/2022

🍦አይስክሬም ሮል ( Ice cream roll / rolled ice cfeam )
ከ 100 ብር ጀምሮ ያሿችሁን ሚክስ ኢኖች (mix-ins)፣ ቶፒንጎችና(toppings) ሶሶች(sauces/syrups) እየደመሩ በሚፈጠሩት ጣዕምና ሒሳብ ደስታን ይሸምቱ!

ይምጡ! ይደሰቱብናል።
ክሬሚ ላንድ፣ ሁልጊዜ ደስታ!
Creamy land
Always happiness

10/11/2022

ለከተማችን ክስተት የሆነውን ቤት ይጎብኙ!
👌በሀገረ ታይላንድ ተፀንሶ ዓለማችንን እያጥለቀለቀ የሚገኘውን አዲስ የጣፋጭ ግኝት‐ አይስ ክሬም ሮል(Ice cream roll)
👌ለጤናማ አመጋገብ፣ ለተስተካከለ ቁመናና መሰል ጉዳዮች ተመራጭ ሆኖ ባደጉት አገራት የሚዘወተረውን ስሙዚ ቦውል (smoothie bowl(acai bowl))
👌ከተማችን ላይ ብቅ ብሎ ተወዳጅነትን እያተረፈ የሚገኘውን ዋፍል በተለያዩ መንገዶች
👉ዋፍል በዊፕድ ክሬም (waffle with whipped cream)
👉ዋፍል እንቁላል በርገር (waffle egg burger)
👉ዋፍል ፒዛ (waffle pizza)
👉ዋፍል በአይስክሬም ሮል ( waffle with ice cream roll)
👌የቡና ወዳጆችን ከጨጓራ በሽታ የሚገላግለውና የአሲድ መጠኑ ዝቅተኛ የሆነውን አይስድ ኮፊ ( iced coffee ) በተለያዩ ቃናዎች
👌የሐሩሩን ጉልበት የሚያስረሱትንና ውስጥን የሚያድሱትን የበጋ መጠጦች (refreshing summer drinks(mojito & lemonade))
👌ድንቅና ተዓምራዊ ጣዕም ያላቸውን ሚልክ ሼኮች ( milk shakes )
እንዲሁም ትኩስ መጠጦችን ይዘን ብቅ ብለናል!
አቅርቦቶቻችን ሁሉ ለጤና ተስማሚና የሀላልን መስፈርቶች ያሟሉ ናቸው!
ይጎብኙን!
አድራሻችን፤
👉ቤተል ቢጫ ፎቅ ፊት ለፊት MK ህንፃ 1ኛ ፎቅ
👉በቅርቡ ደሞ ደሴ ቅርንጫፍ
ስልክ:
0118 370717 ወይም 0993641019
ክሬሚ ላንድ
ሁልጊዜ ደስታ!
Creamy Land
Always happiness

Send a message to learn more

እነሆ የምስራች! ክሬሚ ላንድ በውቢቷ ደሴ! በዛሬው እለት ከክሬሚ ላንድ የቤተሰብ አባላችን ወ/ሮ ረይሃን ዩሱፍ ( Reyhan Yusuf Rim ) ጋር ደሴ ሉሲ ሆቴል ውስጥ የነበረን ቆይታ እ...
02/11/2022

እነሆ የምስራች!
ክሬሚ ላንድ በውቢቷ ደሴ!

በዛሬው እለት ከክሬሚ ላንድ የቤተሰብ አባላችን ወ/ሮ ረይሃን ዩሱፍ ( Reyhan Yusuf Rim ) ጋር ደሴ ሉሲ ሆቴል ውስጥ የነበረን ቆይታ እጅግ ስኬታማና ክሬሚ ላንድ አንድ ደረጃ ከፍ ትል ዘንድ ጡብ የተቀመጠበት ነበር። በቅርብ ቀናት ውስጥም በወ/ሮ ረይሃን ዩሱፍ አማካይነት ክሬሚ ላንድ ደሴ ቅርንጫፍ እውን ይሆናል።
ወ/ሮ ረይሃን ዩሱፍና ባለቤታቸው አቶ አሚኑ ሸይኽ ሙሐመድ ዩሱፍ ( Aminu Mohammed Yussuf ) ላደረጋችሁልን የክብር አቀባበል ምስጋናችን በብዙው ይድረሳችሁ።
አመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ እዚህ ደረጃ ለመድረሳችን ከማንም በላይ የናንተ ውድ ደንበኞቻችን ድርሻ ትልቁ ነበር።
እናመሰግናለን።
ክሬሚ ላንድ ለሀገራችን አዲስ የሆነውን አይስ ክሬም ሮል ጨምሮ ዋፍል፣ ስሙዚ ቦውል፣ ሚልክ ሼክ፣ አይስድ ድሪንኮች፣ ሞይቶና ተያያዥ ሥራዎችን በከፍተኛ ጥራት ለደንበኞቹ በማቅረብ ላይ የሚገኝ ድርጅት መሆኑ ይታወቃል።
✰✰✰
Here is the good news!

We have had a very fruitful and successful meeting with our Creamyland family member at lucy hotel in Dessie city. the brick was laid for Creamy Land to rise to a higher level.

We would like to announce to you that in the near future through a creamyland family member Mrs Reyhan Yusuf the dessie branch will be opened.

We would like to express our gratitude to Mrs. Reyhan Yusuf and her husband Mr. Aminu Sheikh Mohammed Yusuf for the warm welcome you gave us.
Our honourable customers have the biggest role for us to reach this stage. We are grateful to you all!

Creamy Land is known to be a company that provides high-quality products to its customers, including ice cream rolls, waffles, smoothie bowls, milk shakes, iced drinks, Mojito and related products, which are new to our country.

Creamy Land
Always Happiness!

Strawberry latte(ስትራውቤሪ ላቴ)Price: 85 birrLocation: Bethel infront of B***a foq MK bldg. 1st floor. Creamy landAlways hap...
29/10/2022

Strawberry latte
(ስትራውቤሪ ላቴ)
Price: 85 birr
Location: Bethel infront of B***a foq MK bldg. 1st floor.
Creamy land
Always happiness

😋😋Creamy cookies👌👌-Smoothie bowlPrice: 260 birr(ለሁለት ወይም ለሶስት ሰዎች የሚበቃ)Location: Bethel infront of B***a foq MK bldg. 1s...
27/10/2022

😋😋Creamy cookies👌👌
-Smoothie bowl
Price: 260 birr
(ለሁለት ወይም ለሶስት ሰዎች የሚበቃ)
Location: Bethel infront of B***a foq MK bldg. 1st floor.
Creamy land
Always happiness

📷mube

Address

Bethel Infront Of B***a Foq MK Bldg? 1st Floor
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 07:30 - 21:00
Tuesday 07:30 - 21:00
Wednesday 07:30 - 21:00
Thursday 07:30 - 21:00
Friday 07:30 - 21:00
Saturday 07:30 - 21:00
Sunday 07:30 - 21:00

Telephone

+251993641019

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Creamy Land posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category