26/04/2023
ከአለማዊ ወግና ባህሎች ጋር መጣጣም ቤተ ክርስቲያንን ወደ ዓለም ይቀይራታል እንጂ ዓለምን ወደ ክርስቶስ መቼም አይለውጠውም። ከሃጢአት ጋር መለማመድ ፣ የክፋትነት ክብደቱ እየቀነሰ የሚሄድ እንዲመስል እንደሚያደርግ እሙን ነው። ከሰይጣን አገልጋዮች ጋር መኖር የመረጠ እርሱ ብዙም ሳይቆይ ጌታውን መፍራት ያቆማል።
ታላቁ ተጋድሎ ገጽ 580