Tesfa Coffee

Tesfa Coffee Tesfa Coffee is a family-run coffee roasting company based in Addis Ababa, Ethiopia.

The company also runs a popular café in the 4 Kilo area frequented by everyone from civil servants to students.

ከቅኝ ግዛት ነጻ የሆነች ሀገር ላይ ዛሬ የመኖራችን ምክንያት አባት አርበኞች ናቸው። በዱር ፣ በገደሉ ... ሀሩርና ቁሩን ችለው... ለቀጣይ ትውልድ ከተበረዘ ባህልና እሴት ነጻ የሆነች ኢት...
14/05/2026

ከቅኝ ግዛት ነጻ የሆነች ሀገር ላይ ዛሬ የመኖራችን ምክንያት አባት አርበኞች ናቸው። በዱር ፣ በገደሉ ... ሀሩርና ቁሩን ችለው... ለቀጣይ ትውልድ ከተበረዘ ባህልና እሴት ነጻ የሆነች ኢትዮጵያን ለማስረከብ በቅተዋል። ። ያኔ የተከበረችዋን ቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያን ሲያድኑ ዘር፣ ቀለም፣ ሀይማኖት፣ ጾታ አልበገራቸውም። ሀገሬ ኖራ እኔ ልለፍ ብለው ደረታቸውን ለጦር ግንባራቸውን ለጥይት አሳልፈው የሰጡ ጀግኖች ናቸው። ዛሬ በተስፋ ቡና የተገኛችሁ ውድ አርበኞች አክብራችሁን ስለመጣችሁ እጅግ እናመሰግናለን!

#በኢትዮጵያ #ብሔራዊ

የኢትዮጵያን ታሪክ ለመመልከት ከተለያዩ የአለማችን ክፍሎች ጎብኚዎች ይመጣሉ። ታዲያ ሁሉም አዲስ አበባ ውስጥ ጉብኝታቸውን የሚጀምሩት ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ሙዚየም ጊቢ ውስጥ በመነሳት ነው። ተስ...
12/05/2026

የኢትዮጵያን ታሪክ ለመመልከት ከተለያዩ የአለማችን ክፍሎች ጎብኚዎች ይመጣሉ። ታዲያ ሁሉም አዲስ አበባ ውስጥ ጉብኝታቸውን የሚጀምሩት ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ሙዚየም ጊቢ ውስጥ በመነሳት ነው። ተስፋ ቡና ብሔራዊ ሙዚየም ጊቢ ውስጥ ስለሚገኝ በቀጥታ ቡና ለመጠጣት ሲመጡ የተለያዩ ክህሎቶችን ይመለከታሉ ለምሳሌ በባህላዊ መንገድ ቡና ሲቆላ፣ ሲወቀጥ፣ በጀበና ውስጥ ዱቄቱ ሲገባ የመሳሰሉትን ... ውድ ጎብኚዎች እንዲሁም ደንበኞቻችን ዘወትር ተስፋ ቡና ስለምትገኙልን እናመሰግናለን ።
Visitors from all over the world come to explore the history of Ethiopia. Many people begin their visit to Addis Ababa at the Ethiopian National Museum. Since Tesfa Coffee is located inside the National Museum, visitors can also experience various traditional coffee-making skills while enjoying their coffee, such as traditional coffee grinding methods and the use of a coffee grinder. 🤎 Dear visitors and customers, thank you for always visiting Tesfa Coffee. 🤗

#በኢትዮጵያ #ብሔራዊ

05/05/2026

መቅረት አይቻልም።

ሚያዝያ 29/2018 ዓ.ም

#በኢትዮጵያ #ብሔራዊ

ሚያዝያ 29/2018 ዓ.ም አይቀርም!
05/05/2026

ሚያዝያ 29/2018 ዓ.ም አይቀርም!

29/04/2026

ተስፋ Catering Service
¤ ለስብሰባ
¤ ለሠርግ
¤ ለምርቃት
¤ ለልደት
¤ ለሐዘን

+251-911356334

#በኢትዮጵያ #ብሔራዊ

27/04/2026

አድራሻ 1: 5 ኪሎ ሙዚየም ጊቢ ውስጥ
አድራሻ 2: 4 ኪሎ ዩንቨርሳል ህንጻ ስር

#ህንጻ #በኢትዮጵያ #ብሔራዊ

ውድ ደንበኞቻችን ሚያዝያ 13/2018 እና ሚያዝያ 14/2018 ዓ.ም የ5 ኪሎ ቅርንጫፋችን ዝግ መሆኑን እናሳውቃለን።     #በኢትዮጵያ                            #ብሔራዊ ...
21/04/2026

ውድ ደንበኞቻችን ሚያዝያ 13/2018 እና ሚያዝያ 14/2018 ዓ.ም የ5 ኪሎ ቅርንጫፋችን ዝግ መሆኑን እናሳውቃለን።

#በኢትዮጵያ #ብሔራዊ

Address

Tesfa Coffee
Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tesfa Coffee posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Restaurant

Send a message to Tesfa Coffee:

Share

Category