Aysona Coffee

Aysona Coffee A great idea starts with good coffee

29/03/2024
29/03/2024
ተመስገን ዛሬ ቀኑ ደስ ይላል ! ምክንያቱም ፈጣሪ በፍጡሩ ፣ጌታ በአገልጋዩ የተጠመቀበት ፣ እግዚያብሔር የትህትናን ጥግ ለሠው ልጆች ሁሉ በተግባር ያስተማረበት ፣ የአዳም ዘር ሁሉ በዮርዳኖስ...
20/01/2024

ተመስገን ዛሬ ቀኑ ደስ ይላል ! ምክንያቱም ፈጣሪ በፍጡሩ ፣ጌታ በአገልጋዩ የተጠመቀበት ፣ እግዚያብሔር የትህትናን ጥግ ለሠው ልጆች ሁሉ በተግባር ያስተማረበት ፣ የአዳም ዘር ሁሉ በዮርዳኖስ ፀበል ከሃጢያት የነፃበት ዕፁብ ድንቅ ቀን ስለሆነ ።
ለእኛ ኢትዮጵያን ደግሞ በዘር በኃይማናት ሳንለያይ ወደን እና ፈቅደን በቃል ኪዳኑ ታቦት የምንባረክበት ፣ እንዲሁም በጥምቀት ባህሩ ከሃጥያት ሁሉ የምንነፃበት ዕፁብ ድንቅ በአላችን በመሆኑ አይሶና ቡና ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሠላምና ጤና አደረሳችሁ ! ይላል ።
እንደሚተወቀው ታቦታቱ ከቤተ መቅደሱ ተነስተው ወደ ጥምቀተ ባህሩ ስሄዱ እና ለ3 ቀናት ወደ ማደሪያቸው ሲመለሱ መላ ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያውያንን እየባረኩ እና እየቀደሱ በመሆኑ ከጥምቀት በኋላ ታላቅ በረከት ፣ ቅድስና ፣ ፍቅር ፣ተስፋ ፣ ልምላሜ ፣ እንዲሁም መትረፍርፍ ፣ ሃገራችን ኢትዮጵያ እና ህዝቧ በአንድነት ፈገግ የሚልበት የበረከት በዓል እንዲሆንልን አይሶና ቡና ትሬዲንግ ደጋግሞ ይመኛል ።

01/12/2023

Network and learn event held by tibebgraphy"Network and Learn" event is aimed at bringing people together to create a platform where individuals can network,...

18/10/2023

Address

Nifassilk Lafto
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 06:00 - 14:30
Tuesday 06:00 - 14:30
Wednesday 06:00 - 14:30
Thursday 06:00 - 14:30
Friday 06:00 - 14:30
Saturday 06:00 - 14:30
Sunday 06:00 - 14:30

Telephone

+251930390039

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Aysona Coffee posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Restaurant

Send a message to Aysona Coffee:

Share

Category