Gize Bar and Restaurant

Gize Bar and Restaurant One of the top Entertainment destinations

💥Oldies Night - Friday Cool time
26/06/2026

💥Oldies Night - Friday Cool time

💥Oldies Night - Friday Cool time
26/06/2026

💥Oldies Night - Friday Cool time

26/06/2026

ተናፋቂዋ ኮከብ ጂጂ ከረጅም ቆይታ በኋላ ታየች

| ለረጅም ጊዜ ከሚዲያ እይታ ርቃ የነበረችው ተወዳጇ ድምፃዊት እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) በዘማሪት ሶፊያ ሽባባው በተጋራችው ቪዲዮ እንደገና ታይታለች።

በለመለመ መስክ ውስጥ "አንተን ያመነ ሁሉ ዳነ" የሚለውን መዝሙር በስሜት ስትዘምር የሚያሳየው ቪዲዮ በሶፊያ ሽባባው የፌስቡክ ገጽ ላይ ከተለቀቀ በኋላ የብዙ አድናቂዎቿን ትኩረት ስቧል።

በልዩ የድምፅ ችሎታዋና በሙዚቃ ሥራዎቿ የበርካታ ኢትዮጵያውያንን ልብ የገዛችው ጂጂ ከረጅም ጊዜ ዝምታ በኋላ እንደገና መታየቷ በአድናቂዎቿ ዘንድ ታላቅ ደስታን ፈጥሯል።

"የብዙዎቻችን ናፍቆት የሆንሽ ጂጂ ሆይ፣ ለረጅም ጊዜ ከዓይናችን ብትሰወሪም ዛሬ ስላየንሽ እጅግ ደስ ብሎናል። የኛ ጂጂ አትጥፊብን።" የሚሉ መልዕክቶችም በማኅበራዊ ሚዲያ በስፋት እየተጋሩ ነው።

በያፌት ገ/ህይወት
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)

💥Oldies Night - Friday Bar and Restauranthave fun after work✌️✌️✌️✌️Gize Bar and Restaurant  📍 LocationGize Bar and Rest...
26/06/2026

💥Oldies Night - Friday
Bar and Restaurant
have fun after work✌️✌️✌️✌️
Gize Bar and Restaurant
📍 Location
Gize Bar and Restaurant
Address- 🩸
Bole Behind Mega Building
Call ☎️ +251-968- 626262

ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ነገር ሁሉ ይከልለን፣ የልባችንን መልካም መሻትም ይሙላልን!!!
25/06/2026

ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ነገር ሁሉ ይከልለን፣ የልባችንን መልካም መሻትም ይሙላልን!!!

ደስተኛ - ከድምፃዊት ቤተልሄም ሸረፈዲንበኩራ ስትሪምስሜትን የሚነካ፣ ፍቅርን የሚያወሳ እና በዜማ ውበት የተሞላ አዲስ የሙዚቃ ሥራ ይዘን መጥተናል።💫 የልብን ትዝታ፣💫 የፍቅርን ስሜት፣💫 የሕ...
25/06/2026

ደስተኛ - ከድምፃዊት ቤተልሄም ሸረፈዲን
በኩራ ስትሪም

ስሜትን የሚነካ፣ ፍቅርን የሚያወሳ እና በዜማ ውበት የተሞላ አዲስ የሙዚቃ ሥራ ይዘን መጥተናል።

💫 የልብን ትዝታ፣
💫 የፍቅርን ስሜት፣
💫 የሕይወትን ውብ ትርጓሜ በሚያንጸባርቅ ዜማ፣

"ደስተኛ" አሁን ለአድማጮች ቀርቧል!

🎧 በተለያዩ የሙዚቃ መድረኮች ያዳምጡት፤
📺 የሙዚቃ ቪዲዮውንም በይፋዊ ቻናሎች ይከታተሉ።

በኩራ ስትሪም— የልብ ቃል፣ የስሜት ዜማ ይበላችሁ መጥቷል! 🎵✨

#ደስተኛ

25/06/2026
አርብ ይለቀቃል
25/06/2026

አርብ ይለቀቃል

‎ደቡብ አፍሪካ በአለም ዋንጫ ጥሎ ማለፉን ተቀላቀለች‎‎🇿🇦 ደቡብ አፍሪካ 1 - 0 ደቡብ ኮሪያ 🇰🇷‎
25/06/2026

‎ደቡብ አፍሪካ በአለም ዋንጫ ጥሎ ማለፉን ተቀላቀለች

‎🇿🇦 ደቡብ አፍሪካ 1 - 0 ደቡብ ኮሪያ 🇰🇷

  post ውብ_ዓለም በተሰኘው የቅርብ ጊዜ አልበሙ ተቀባይነት ያገኘው  ድምፃዊ   ከተወዳጁ አልበሙ ውስጥ  #ፈናን የሚለውን  ሙዚቃ በቪዲዮ በቅርብ ቀን እያለን ነው…የድምፃዊውን ሙሉ ሙዚቃ...
25/06/2026

post ውብ_ዓለም በተሰኘው የቅርብ ጊዜ አልበሙ ተቀባይነት ያገኘው ድምፃዊ ከተወዳጁ አልበሙ ውስጥ #ፈናን የሚለውን ሙዚቃ በቪዲዮ በቅርብ ቀን እያለን ነው…

የድምፃዊውን ሙሉ ሙዚቃ ዩቲዩብ ቻናልና በሁሉም ዲጂታል የሙዚቃ መተግበሪያዋች ላይ ይገኛል።

Address

Bole Behaind Mega Bulg
Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gize Bar and Restaurant posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Restaurant

Send a message to Gize Bar and Restaurant:

Share

Category