Bombe Coffee

Bombe Coffee Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Bombe Coffee, Bombe, sidama, Hawassa.

New vibes,new harvest,with great Energy Bombe coffee The great will come from Sidaama,Bensa,Bombe village.for more follo...
18/01/2026

New vibes,new harvest,with great Energy Bombe coffee

The great will come from Sidaama,Bensa,Bombe village.

for more follow us 👉 Bombe coffee

14/07/2025

Here we go, our icon sidama speciality coffee from its source and ready to supply for export. Let us grow together.

!

13/07/2024

40 ዎቹ የባለልዩ ቡና ጣዕም ቅምሻ ውድድር አሸናፊዎች ተለዩ!!

 በ4ኛው የባለልዩ ቡና ጣዕም ቅምሻ ውድድር ባሻ በቀለ፣ ማቲዎስ ለሜሳና ቡኩቶ ዱሬ ከሲዳማ ክልል ከአንደኛ አስከ ሦስተኛ ያለውን ደረጃ በቅደም ተከተል ይዘው አጠናቀዋል።
 የባለልዩ ጣዕም ቡና ቅምሻ ውድድር ቡና የሚያቀርቡ አርሶ አደሮችና ቡና አቅራቢ ነጋዴዎች የቡና ምርታቸው የተሻለ ዋጋ እንዲኖረው ማስቻልን አላማ ያደረገ እንደሆነ ተገልጿል።

ሐምሌ 4/2016
(ኢ/ቡ/ሻ/ባለስልጣን)፦

የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡና ማኅበርና ከአሊያንስ ፎር ኮፊ ኤክሰለንስ ጋር በመተባባር 4ኛውን የባለ ልዩ የቡና ጣዕም ቅምሻ የመጨረሻውን ዙር ውድድር በዛሬው ዕለት በሂልተን ሆቴል በተካሄደ ደማቅ ስነስርዓት አካሂዷል። በስነ-ስርዓቱም ላይ ክቡር የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር እና የግብይት ዘርፍ ኃላፊ፣ ክቡር የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር እና የልማት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ታጋይ ኑሩን ጨምሮ የUSAID ምክትል ዳይሬክተር ሚስተር ቲም ስቲን፣ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡና ማህበር ፕሬዝደንት ዶ/ር ሁሴን አምቦ፣ ሌሎች የUSAID የስራ ኃላፊዎች፣ አለማቀፍ ልምድ ያላቸው እና የመጨረሻውን ውድድር ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ ሲዳኙ የነበሩ የተለያዩ አገራት ዳኞች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡
ክቡር አቶ ሻፊ በስነስርዓቱ ላይ ተገኝተው እንደተናገሩት የአረቢካ ቡና መገኛ የሆነችው አገራችን ያላትን የረጅም ጊዜ የቡና ታሪክ እና ከሌላው ዓለም የሚለይበትን የተለያየ አይነት ጣዕም እንዲሁም ያለውን ምቹ አግሮ ኢኮሎጂ ጠቁመዋል፡፡ የዛሬውን ጨምሮ ቀደም ሲል ለሶስት ጊዜያት በአገራችን በተካሄደው ባለልዩ ጣዕም ቅምሻ ውድድር ለቡናው ዘርፍ በተለይም ለአርሶ አደሩ ድንቅ እድል ይዞ መምጣቱን እና ለጥራት ያደረገውን አስተዋጽዖ አስረድተዋል፡፡ ውድድሩ ከዚህ በተጨማሪ ምርቱ ቀጣይነት እንዲኖረው ለማስቻል እና ፍትሀዊ የንግድ ስርኣት በመፍጠርም ረገድ የተጫወተው ሚና ቀላል እንዳልሆነ ተናግረዋል፡፡
በመሆኑም ይህ ውድድር እውን እንዲሆን አስተዋጽዖ ለነበራቸው አካላት በሙሉ የላቀ ምስጋናቸውን አቅርበው አሸናፊዎችም ለዚህ ታላቅ እድል በመብቃታቸው እንኳን ደስ ያላችሁ ብለዋል፡፡ ምክ/ዋና ዳይሬክተሩ አያይዘውም በ3ኛው የካፕ ኦፍ ኤክሰለንስ በ2014 ውድድር ላይ የኢትዮጵያ ቡና በጥራቱ ከፍተኛ ነጥብ በማስመዝገብ በዓለም ዓቀፍ ኦንላይን ጨረታ አሸናፊ በመሆን አንድ ኪሎ ግራም ቡና 884 ነጥብ 10 ዶላር መሸጡንም አስታውሰዋል።
የUSAID ምክትል ዳይሬክተር ሚስተር ቲም ስቲን በበኩላቸው የኢትዮጵያ ቡና በጣዕሙ እና መዓዛው ያለውን አለማቀፍ ዝና ዛሬም ድረስ ይዞ መቀጠሉን ጠቁመው ለአገሪቱ ማህበረሰብ ደግሞ መሰባሰቢያ እና ማህበራዊ መስተጋብሩን የሚያጠናክርበት መሆኑን ተናግረዋል፡፡ 90 በመቶ የሚሆነው የኢትዮጵያ ቡና በ5 ሚሊየን አ/አደሮች በአነስተኛ ማሳ እየተመረተ ለገበያ እንደሚቀርብም ነው ያስረዱት፡፡ ለዚህም ነው USAID ለብዙ አመታት ጀምሮ ቡናን እየደገፈ ያለው ሲሉም አክለው ተናግረዋል፡፡ የአ/አደሮችን ህይወት በሚለውጡ ተግባራት እንዲሁም የውጭ ንግዱን ለማሻሻል በሚስችሉ ፖሊሲዎችም ዙሪያ ከመንግስት ጋር በቅርበት በመስራት ላይ እንደሚገኙም ጠቁመው አ/አደሮች ቡናቸውን በኪሎግራም 408 ዶላር መሸጥ ያስቻላቸውን ካፕ ኦፍ ኤክሰለንስ የመሰለ ውድድር ላይ ድጋፍ ማድረግ በመቻላቸውም ደስተኛ መሆናቸውን አስረድተዋል፡፡

22/10/2023

Bombe Coffee Export Company is a new venture that is poised to make a big impact on the coffee industry. The company is based in Sidama, Ethiopia, a region that is renowned for its high-quality coffee beans. Bombe Coffee Export Company sources its beans directly from farmers in Sidama, ensuring that the coffee is of the highest quality.

The company is committed to sustainability and ethical sourcing. The farmers who supply Bombe Coffee Export Company with beans are paid a fair price for their work, and the company uses environmentally friendly farming practices. Bombe Coffee Export Company is also certified by the Ethiopian Coffee and Tea Authority, which ensures that the coffee meets the highest quality standards.

Bombe Coffee Export Company is excited to start this new Ethiopian year. The company is looking forward to working with partners from around the world to bring its delicious coffee to new markets. Bombe Coffee Export Company is confident that it can make a positive impact on the coffee industry and help to improve the lives of coffee farmers in Ethiopia.

In addition to its commitment to quality and sustainability, Bombe Coffee Export Company is also committed to innovation. The company is constantly looking for new ways to improve its products and services. Bombe Coffee Export Company is confident that it can continue to grow and succeed in the years to come.

👉Together we can!

19/10/2023

We are ready to 2016/2024!Together we can!
03/10/2023

We are ready to 2016/2024!

Together we can!

03/10/2023

Speciality coffee export licensed from Ethiopian coffee and tea Authority.

We can together!

03/10/2023

Bombe coffee coming soon!

Address

Bombe, Sidama
Hawassa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bombe Coffee posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share