20/11/2025
ድርጅታችን ዜና ኮፊ እጅግ በጣም ዘመናዊ በሆኑ ማሽኖቻችን በጥንቃቄ እና ጥራቱን በጠበቀ መንገድ የቡና ፍሬን በመቁላት የሚታወቅ ሲሆን፤
በልዩ ጥራት ቃናቸውን ጠብቆ የቡና ፍሬዎችን የመቁላት አግልግሎት ያቀርባል።
ከረጅም ግዜ ደምበኞቻችን መካከላ ፦
- የተለያዩ ካፌዎች
- ኤክስፖርተሮች
- የቡና ምርት ኩባንያዎች
በተሻለ ጥራት ለምንሰጠው አገልግሎት የሚፈልጉን ናቸው።
ዋጋ 90 ብር በኪሎ ሲሆን ፤ ከ80 ኪሎ ጀምሮ ተቀብለን የምናስተናግድ ይሆናል።
Contacts
ስልክ ፤ +251 (940) 1770 71
አድራሻ ፤ ሳሪስ አዲስ ሰፈር, አ.አ