Gummaa Guddaa

Gummaa Guddaa 2121

26/04/2023

Sabnii Oromoo Nagaf Arra Ni Jalata Yoo Arri Kuun Fixan Nubaef Bayee Gariidha Garuu Moo Gaffii Sabini Oromoo Qabuu Ituu Irra Hin Sharafimin yoo debin issaa Quubisaa Airgatee Qofadhaa

18/04/2023

መስተዋል የጎደለው ሰው መልካም ምክር አይመልሰውም

ሁሉም ሰው ያንብበው! ካነበቡም በኋላ ሼር ያርጉት🏻
ዶክተሩ በድንገት ተደውሎለት ለአስቸኳይ የቀዶ ህክምና በጥድፊያ ወደ ሆስፒታል እየገባ ነው። በተቻለው አቅም የስልክ ጥሪውን በአግባቡ አስተናግዷል። የህክምና ልብሱን ባስቸኳይ ቀይሮ ወደ ቀዶ ጥገና ክፍል እያመረ ሳለ ኮሪደር ላይ የዶክተሩን መምጣት እየተንጎራደደ ይጠብቀው የነበረውን ሰው አገኘው።
”እንዴት ለመመጣት ይህን ያህል ጊዜ ይፈጅብሀል?! የልጄ ህይወት ሊጠፋ
አደጋ ላይ እንዳለች አይታይህም?! ህሊና የለህም?!” ብሎ ዶክተሩ ላይ ጮሀበት።
ዶክተሩ በትንሹ ፈገግ አለና
“አዝናለው ሆስፒታል ውስጥ አልነበርኩም። የስልኩን ጥሪ ከተቀበልኩ በኃላ በቻልኩት ፍጥነት እዚህ ለመድረስ
ጥሪያለው። አሁን አንተም ብተረጋጋ እኔም ስራዬን ብሰራ መልካም ነው።“ ብሎ ሊያረጋጋው ሞከረ ሰውየው ግን
“ተረጋግተህ ነው ያልከው? ያንተ ልጅ ቢሆንስ አሁን ….እዚህ ክፍል ውስጥ ሆነህ ትረጋጋ ነበር?! ልጅህ ቢሞት ምን ታደርግ ነበር? ” አለ አባትዬው በንዴትና በቁጣ::
ዶክተሩ አሁንም በትንሹ ፈገግ አለና እንዲህ ሲል መለሰ።
”የአምላክ ፈቃድ ይሁን" ዶክተር ህይወት ሊያራዝም.. ሊያጠፋም… ሊተካም …አይችልም ግን የቻልነውን ያክል እንጥራለን እንደ አምላክ ፍቃድ ልጅህም ይድንልሃል።” አለው
ሰውየውም “ባልገቡበት ጭንቀት አስተያየትና ምክር መስጠት ቀላል ነው።” አለ እያጉረመረመ።
ቀዶ ጥገናውም የተወሰኑ ሰአታትን ወስዶ ተጠናቀቀ። ዶክተሩ በደስታ እየተጣደፈ ከቀዶ ጥገና ክፍል ውስጥ ወጣ።ለአባትየውም
“ፈጣሪ ይመስገን ልጅህ ተርፏል።” ብሎት የአባትየውን መልስ ሳይጠብቅ “ማንኛውም ጥያቄ ካለህ ሌሎች
ረዳት ዶክተሮችን መጠየቅ ትችላለክ” ብሎት ዶክተሩ መንገዱን በሩጫ ቀጠለ።
የልጁም አባት “ለምንድነው ዶክተሩ እንዲህ ስሜታዊና ችኩል የሆነው? ምናለ አሁን አንድ ደቂቃ ስለ ልጄ ሁኔታ ብጠይቀው? ሲል ተናገረ ይህን ሲል የሰማችው ነርስ እንባዋ በጉንጮቿ እየጎረፉ...
“ትላንት ነበር የዶክተሩ ልጅ በመኪና አደጋ የሞተው። ለልጅህ ህክምና ስንደውልለት የልጁ ቀብር ላይ ነበር።
አሁን ያንተን ልጅ ህይወት ታደገ የራሱን ልጅ ደሞ የቀብር ስርዐት ሊጨርስ በሩጫ ሄደ።” አለችው
በማንኛውንም ሰው ላይ በችኮላ አይፍረዱ። አባትየው ከሰአታት በፊት ዶክተሩ ያሳየውን ፈገግታ እያሰበ ተንሰቀሰቀ........

በጣም አስተማሪ ስለሆ እባክዎ እርሶ ጋር እንዲቀር አይፍቀዱ ፣ ሼር ያድርጉት:

Fateen Gallaana Kesaa Guutee Yoo Iyaa Olte Galanich Kansee Itti Fakkate,Garuu Ulfinaa Isanif Calli KanJedha Quruxumin He...
27/02/2023

Fateen Gallaana Kesaa Guutee Yoo Iyaa Olte Galanich Kansee Itti Fakkate,Garuu Ulfinaa Isanif Calli KanJedha Quruxumin Heduun Garuu Galanicha Kesa Jiruu

14/02/2023

Keenyaa Lolaan Waqaa Kaleesa Karra Dhuufnee Ni Bekina Boris Kayoon Kenyaa Kanuuma

Warrii Duukana Jalaatyan Duukkanuma Uffatuu Nuutti Garuu Addi Uffana Addi Duubana
07/02/2023

Warrii Duukana Jalaatyan Duukkanuma Uffatuu Nuutti Garuu Addi Uffana Addi Duubana

14/06/2021

Barana Mirgan Galuun

16/02/2021

Non

20/01/2021

Yoo Wari Pp Samuut Debi'iu Batan Rakon akka Biyyatti Dhufu Cima Ta'un Isa Ni Bekama Biyii Itiyopiya Jedhamtuu Kun Wari Qomcee Sera federala tin Hin Bultuu ta'e biyya oromo Gadhifte Akka batuu Sodaa too koo male akka itti Himnuu Sirtti Bekuu Qabu

Address

Addis Ababa
100074

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gummaa Guddaa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Restaurant

Send a message to Gummaa Guddaa:

Share

Category