Addis Twled

Call Website Contact the restaurant

Addis Twled Addis Twled

02/11/2026

ከስራ ውጥረት ተመልሰን ወደ ቤት ስንገባ ዓይናችን የሚያርፈው ልጆቻችን ላይ ነው።

ነገር ግን ዛሬ ሳሎን ውስጥ አብረን ተቀምጠን ተራርቀናል! እሱም እሷም ስልካቸው ላይ ተጠምደዋል፤ አንድ ቃል ስንላቸው ፊታቸው ይጨልማል አሊያም ክፍላቸው ገብተው በሩን ይዘጋሉ።

ልጆች ከእኛ ጋር ሲሆኑ ሰላም፣ ፍቅር እና ያለ ቅድመ-ፍርድ መረዳትን ይሻሉ።

ዛሬ ካልደረስንላቸው፣ ከቀን ወደ ቀን በቴክኖሎጂ፣ በብቸኝነት አዘቅት እና በጓደኛ ተፅዕኖ እያጣናቸው እንደሆነ እንገነዘባለን።

መፍትሄው ልጆቻችንን መቆጣት ብቻ ሳይሆን፣ ግንኙነታችንን ከወዲሁ ማስተካከል ነው.

በለቡ ሙዚቃ ቤት፣ ጀሞ እና በሰሚት ፍየልቤት አካባቢ ለምትገኙ ወላጆች፤ ልጆቻችሁ አእምሯቸው እንዳይባክን፣ ስልካቸውን ከራሳቸው አርቀው ከእኛ ጋር እንዲሆኑ፣ ትኩረታቸውን ሰብስበው እንዲያጠኑ እና ከእርስዎ ጋር ያለውን ግንኙነት እንዲጠግኑ ከጎናችሁ አለ።

ስለ ልጆቻችሁ መወያየት ከፈለጉ፣ ዛሬውኑ አብረን እንወያይ 👇

📞 አሁን ይደውሉልን፦ 09-04-16-00-75 / 09-04-15-23-38 / 09-81-02-54-44

📍 የስልጠና ቦታዎች፦

• ስኩል ኦፍ ሪደምፕሽን (ለቡ ሙዚቃ ቤት / ጀሞ አካባቢ)

• ፍዩቸር ሆፕ ትምህርት ቤት (ሰሚት ፍየልቤት አካባቢ)

አዲስ ትውልድ — ነገን በእውቀት፣ በክህሎትና በስነ-ምግባር!

01/11/2026

30/10/2026
29/10/2026

ለልጄ ብዬ ቀንና ሌሊት እሰራለሁ፤ ታዲያ ለምን ከእነሱ ራቁ?

ከስራ ውጥረት ተመልሰን ወደ ቤት ስንገባ ዓይናችን የሚያርፈው ልጆቻችን ላይ ነው. ነገር ግን ዛሬ ሳሎን ውስጥ አብረን ተቀምጠን ተራርቀናል! እሱም እሷም ስልካቸው ላይ ተጠምደዋል፤ አንድ ቃል ስንላቸው ፊታቸው ይጨልማል አሊያም ክፍላቸው ገብተው በሩን ይዘጋሉ።

ልጆች ከእኛ ጋር ሲሆኑ ሰላም፣ ፍቅር እና ያለ ቅድመ-ፍርድ መረዳትን ይሻሉ። ዛሬ ካልደረስንላቸው፣ ከቀን ወደ ቀን በቴክኖሎጂ፣ በብቸኝነት አዘቅት እና በጓደኛ ተፅዕኖ እያጣናቸው እንደሆነ እንገነዘባለን።

መፍትሄው ልጆቻችንን መገሰጽ ብቻ ሳይሆን፣ ግንኙነታችንን ከወዲሁ ማስተካከል ነው.

በለቡ ሙዚቃ ቤት፣ ጀሞ እና በሰሚት ፍየልቤት አካባቢ ለምትገኙ ወላጆች፤ ልጆቻችሁ አእምሯቸው እንዳይባክን፣ ስልካቸውን ከራሳቸው አርቀው ከእኛ ጋር እንዲሆኑ፣ ትኩረታቸውን ሰብስበው እንዲያጠኑ እና ከእርስዎ ጋር ያለውን ግንኙነት እንዲጠግኑ ከጎናችሁ አለ።

ስለ ልጆቻችሁ መወያየት ከፈለጉ፣ ዛሬውኑ አብረን እንወያይ 👇

📞 አሁን ይደውሉልን፦ 09-04-16-00-75 / 09-04-15-23-38 / 09-81-02-54-44

📍 የስልጠና ቦታዎች፦ • ስኩል ኦፍ ሪደምፕሽን (ለቡ ሙዚቃ ቤት / ጀሞ አካባቢ) • ፍዩቸር ሆፕ ትምህርት ቤት (ሰሚት ፍየልቤት አካባቢ)

አዲስ ትውልድ — ነገን በእውቀት፣ በክህሎትና በስነ-ምግባር!

Address

Lebu Muzika Bet
Adama
1000

Opening Hours

Monday 08:00 - 21:00
Tuesday 08:00 - 21:00
Wednesday 08:00 - 21:00
Thursday 08:00 - 21:00
Friday 08:00 - 21:00
Saturday 08:00 - 21:00
Sunday 08:00 - 21:00

Telephone

+251908787771

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Addis Twled posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Restaurant

Send a message to Addis Twled:

Shortcuts

Share